አሰላሳዩ የሲኒማ ሰው ሰው መሆን ይስማው (ሶሚክ)

ውልደት እና እድገቱ በውቢቷ ጎንደር ከተማ እንኮዬ መስክ በተባለ አካባቢ ነው። ወቅቱም 1975 አ.ም ነው። አባቱ አቶ ይስማው ሰንደቄ የበረሀ ሰው ነበሩ። የአርማጭሆ አካባቢ ሰው በመሆናቸው ወደ ወልቃይት በክረምት እየሄዱ እያረሱ ነበር... Read more »

አዳም ረታ የዘመናችን የስነ ጽሑፍ አውራ

የኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ ውስጥ ወፍራም ስም ካላቸው ደራሲያን ተርታ ይሰለፋል። አድናቂዎቹ እንደውም እሱ የኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ ንጉሠ ነገሥት ነው ይሉታል። ድርሰቶቹ ከባድ እንደሆኑ የሚናገሩ ብዙ ናቸው። የእሱን ድርሰት አንብቤያለሁ ማለትም እንደ አንድ... Read more »

ኤፍሬም ታምሩን በጨረፍታ

በዘመናዊው የአማርኛ ሙዚቃ ውስጥ የምርጦቹ ዝርዝር ቢወጣ ከመጀመሪያዎቹ አስር ምርጦች መካከል አንዱ ሊሆን ይችላል። ስሙ በብዙዎች የፍቅር ታሪክ ውስጥ የሚቀመጥ የብዙዎች የወጣትነት ትውስታ አካል የሆኑ ስራዎች የሰራው ድምጸ መረዋው ኤፍሬም ታምሩ። ዛሬ... Read more »

“የዘመኑ ጋዜጠኞች ከሠራዊቱ ጎን ሆነው ቢዘግቡ ፍሬያማ ይሆናሉ” ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ

ሞገደኛው ዳምጤ…..ኢትዮጵያ ሬድዮን የሰማ ሰው ይህን አጭር ልቦለድ በሚገባ ያውቀዋል። በድምጸ ነጎድጓዱ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን አስተዋዋቂነት በታላቁ የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያም ሲተረክ ብዙዎች ሰምተውታል፤ ወደውታል፤ ደራሲውንም አድንቀዋል። የዛሬው ቆይታችንም ከዚሁ ታላቅ ደራሲ... Read more »

“በልቤ ውስጥ ኢትዮጵያ ሁሌም ትቀድማለች” -ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ

ከያኒው “ከየት ነህ አትበለኝ ይናገራል መልኬ” ሲል ያቀነቀነው እሱን መሳይ የቆዳ ቀለም ለታደሉ ኢትዮጵያውያን ነው:: ፀይሙ መልኩ ላይ በጣም ያልበዛም ያላነሰም ቁመት ተጨምሮበት በተለምዶ ወንዳወንድ የሚሉትን አይነት ቁመና ተችሮታል። የሕዝብ እምባ የሚያስለቅሰው፣... Read more »

እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ – ረቂቋ የረቂቅ ሙዚቃ ቀማሪ

የተገኙት ከታዋቂ ቤተሰብ ነው። የገብሩ ቤተሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከሚታወቁት መካከል ዋነኛው ነው። አባታቸው ከንቲባ ገብሩ ደስታ በዳግማዊ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት የጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ከንቲባ ናቸው። ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

«በኢትዮጵያዊነቴ በጣም ነው የምኮራው» -ድምጻዊ ዘለቀ ገሰሰ

የተወለደው በታሪካዊቷ ጎሬ ከተማ ነው፡፡ አባቱ ግራዝማች ገሰሰ መንገሻ ይባላሉ፡፡ የጎንደር ተወላጅ ናቸው። እናቱ ደግሞ ወይዘሮ አስናቀች መልሴ፤ እሳቸው ደግሞ የጅማ ሰው ናቸው፡፡ አባት ከመኳንንቱ ወገን ነበሩ፡፡ ሃይማኖተኝነትን፤ ትዳርን ፤ አርበኝነትን እና... Read more »

ድምጻዊት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቿ ጠለላ ከበደ

የተወለደችው ህዳር 12 ቀን 1931 ዓ.ም ነው። ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ከነበሩት አርበኛ አባቷ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ኬንያ ሲኦሎ በምትባል ከተማ ነበር... Read more »

የአርቲስት እንዬ ታከለ (የስክስታዋ ንግስት ) የጥበብ ጉዞ

 ልጅነት እና ዕድገት አርቲስት እንዬ ታከለ በቀድሞ አጠራሩ በጌምድር ክፍለ ሀገር ጎንደር ማሩ ቀመስ ደንቢያ ቆላድባ የትውልድ ሀገሯ የልጅነት ቀዬዋ ነው። እናቷ ወ/ሮ ብርጭቆ ፈንታሁን አባቷ ደግሞ አቶ ታከለ አወቀ ይባላሉ። ልጅነቷን... Read more »

‹‹ምንም ቢሆን ምንም ኢትዮጵያዊነት ተሸንፎ አያውቅም›› አርቲስት ኤልያስ ተባበል

የተወለደው ጎንደር ውስጥ እንፍራዝ በምትባል ከተማ አቅራቢያ ነው። በዚህም የተነሳ ብዙዎች እሱን ከጎንደር ሙዚቃ ጋር አያይዘው ያነሱታል። እሱ ግን እኔ እንዲያውም ከኢትዮጵያ ክፍሎች ሁሉ ጭራሽ የማላውቀው ጎንደርን ነው ይላል። በተቃራኒው እሱ የተፈጠረው... Read more »