በቁማችን እየቀበረን ያለው የቀብራችን ጉዳይ

ሰው ይወለዳል፤ ያድጋል፤ ይሞታል። የተረኝነት ጉዳይ ነው እንጂ ከሞት የሚቀር የለም። በሀዘኔታ ሽኝት ተደርጎለትም ይቀበራል። ሁሉም የማይቀሩ እንደመሆናቸው የሰው ልጅ ሊዘጋጅባቸው ይገባል። መወለድ መኖሩን አውቆ ህጻኑን ለመቀበልና ለማሳደግ እንዲሁም ለቁም ነገር ለማድረስ... Read more »

ለወጣቱ የሚበጁ ክበባት ማን ፈጃቸው?

በቀደሙት ዘመናት የነበሩት ትምህርት ቤቶቻችን ከመደበኛ ትምህርት በተጓዳኝ ትምህርቱን የሚያጎልብቱ የተለያየ እውቀት ያስጨብጡም ነበር። ግጥምና ስነጽሑፍ፣ ሥዕል፣ ድራማ፣ ዘፈንና ውዝዋዜ፣ የመሳሰሉትን ። እነዚህም ያደርጉ የነበረው ክበባትን በመመስረት ነው። አሁንም ይህን መሰል ከበቦች... Read more »
Ad Widget

ክርክር ወይስ መናቆር ?

የምርጫ አውድ ! ምርጫ ምርጫ የሚያውድ የሀገር ጠረን። የተፎካካሪ ፓርቲዎችና እና የግል ተወዳዳሪዎች የምረጡኝ ቅስቀሳና የክርክር መድረክ፤ የመራጮች ምዝገባ ፤ የዚህ ወቅት የሀገራችን ምርጫ መገለጫዎች ናቸው። ዜጎች ሲናፍቁት የኖሩት የዴሞክራሲ ስርአት መሰረት... Read more »

የታል ንድፉ!?

 የልቤ ደርሶ  ሀገራችንን ለበርካታ ዓመታት ሲመራ የነበረው ኢህአዴግ ብዙዎች እንደሚስማሙበት የሚያወጣቸው ስትራቴጂዎች ፖሊሲዎች እንዲሁም መመሪያዎች ለፍጹምነት የቀረቡ ናቸው። “ፖለቲከኛውም” “ምሁሩም” በዚህ ይስማማሉ። ይሄ ነገር አይሆንም፤ መሬት ላይ አያርፍም ቢባልም የወቅቱ መንግስት ለመቀበል... Read more »

ቃላችንና የልብ ሀሳባችን ይስማሙ !

 የልቤ ደርሶ የአንዳንድ ሰው ባህሪም ሆነ ዓመል እንደ የሁኔታው ይቀያየራል። በዚህ ነው ስንለው በዚያ ብቅ እያለ አመሉን መያዝ መጨበጥ የሚያስቸግረን ሰው ቁጥር ጥቂት አይደለም። ነጭ ነው ስንለው ጥቁር፤ ቀይ ስንለው አረንጓዴ ሆኖ... Read more »

አለገና ፤ መቼ ተነካና!

ይቤ ከደጃች.ውቤ  በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የመንግሥት ገቢ እያደገ መምጣቱን አስታውቀዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተናሩት፤ ሀገሪቱ በ2010... Read more »

ዘመናችንን አትቀሙን!

 ተገኝ ብሩ እንደ አገራችን ትልቅነት ያልተለቀው የፖለቲካ ልምዳችን ውድ ጊዜያችንን አለዝቦብን ለአገርና ለወገን የምንሰራበት ጥሩ ጊዜያችንን እንዲነጥቀን አንፈቅድምና ተማርን የምትሉ /ኤሊቶች/ ፖለቲካውን እናሾረዋለን የምትሉ የዘርፉ ተዋናዮች እባካችሁን ዘመናችንን አትቀሙን። ዘመኑን ኖሮ የሌሎችን... Read more »

ከውሎቹ በስተጀርባ

የእረሱነኝ ወገኔ  ሀገራችን በየአመቱ የምትሰበስበው ገቢ እየጨመረ ነው። ገቢው ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ያህል ባይሆንም እድገት እያሳየ ይገኛል። በተለያየ ምክንያት ሳይሰበሰብ የሚቀረው ገቢ ግን ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ገቢው በሚፈለገው መልኩ ላለማደጉ ምክንያት ከሚሆኑት መካከል... Read more »

ነጋድራሶች! ትርፍም -ልክ” አለው!

 ወቅቱ ዜጎች ከሀገሪቱ ጎን በመቆም ርብርብ ማድረግ የሚጠበቅባቸው መሆኑን ማንም ይገነዘበዋል መንግስት በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን አስከብሮ በጁንታው የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት እና በመጠገን ላይ ተጠምዷል። በክልሉ ከሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ 70... Read more »

ዲፕሎማሲው አሁንም ይፈተሽ!

ዳግም ከበደ ትህነግ ጥጋብና እብሪት ውስጥ ገብታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 አ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝን “መብረቃዊ ጥቃት” ባለችው ግፍ ከጀርባ ወግታለች። ድርጊቱ በየትኛውም የአለም ፅንፍ ያልታየ ፊልም በሚመስል መልኩ መላው... Read more »