የጥምቀት ደማቅ የትእይንት ስፍራ – ጎንደር

ኢትዮጵያውያን ከቀሪው ዓለም በተለየ መንገድ መገለጫ የሆኑ የባህል፣ የሃይማኖት፣ የተፈጥሮ እንዲሁም የታሪክ ባለቤቶች ነን። እነዚህን ሃብቶች የአንድነታችንና የማንነታችን መሰረቶች ሲሆኑ ደስታችን፣ ሃዘናችንም ሆነ ማናቸውንም ስሜቶቻችንን የምናንፀባርቅባቸው መንገዶቻችን ጭምር ናቸው። ቀሪው ዓለም ደግሞ... Read more »

የዲያስፖራው ተሳትፎና የቱሪዝም ዘርፉ መነቃቃት

የአገራችን ሕዝቦች በሩቅም ሆነ በቅርብ ጠላት አንድነታቸው ሲፈተን “ሆ” ብሎ በደቦ ተነስቶ እኩያንን ማሳፈር ቀድሞም የነበረ ግብራቸው ነው። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያውያን አንድነት፣ ማህበራዊ ትስስር፣ ኢኮኖሚያዊ መሰረት፣ መተሳሰብ፣ ባህል እንዲሁ በጉልህ... Read more »

ቱሪዝሙን አነቃቂው ዳያስፖራ

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን እየወሰደ ባለው ሀገር የማፍረስ እንቅስቃሴ ጫና ከተፈጠረባቸው ዘርፎች መካከል ቱሪዝም አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት የተወሰነ መነቃቃት እየታየበት መጥቶ የነበረው ቱሪዝም የኮሮና ወረርሽኝ እንቅስቃሴው አስተጓጉሎት ቆይቷል። የኮሮና ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ... Read more »

ሸገር ጀግኖቿን ለመቀበል ሽርጉድ

ከለውጡ በፊት ዲያስፖራው በአገሩ ልማት እንዲሳተፍ፣ ኢንቨስት እንዲያደርግ ፣ለቤተሰቡ የሚልከውን ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ እንዲልክና የአገሩ ዲፕሎማት እንዲሆን ለማድረግ ያላሰለሱ ጥረቶች ሲደረግ ቢቆይም የተመዘገበው ውጤት አመርቂ አልነበረም። ይህ ሊሆን የቻለባቸው የተለያዩ ተጨባጭ ምክንያቶች... Read more »

“አዲስ አበባ በፍቅርና በናፍቆት ትጠብቃችኋለች” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ኢትዮጵያውያን አገራቸው የገጠማትን ፈተና ተከትሎ ከየትኛውም ጊዜ በላይ በመተባበር ላይ ይገኛሉ። በተለይ ኢትዮጵያውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ የተዳፈነውን እውነት ለመግለፅ ድምፃቸውን በማሰማት እንዲሁም ለተጎጂ ማህበረሰብ ጥሪታቸውን በማካፈል የእናት አገራቸውን ውለታ እየከፈሉ... Read more »

ላሊበላ የሽብርተኛው ቡድን ገፈት ቀማሽ

ያለፉት ሶስት ዓመታት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከበድ ያለ የፈተና ጊዜ ነበር። አሁንም ችግሮቹን አልተሻገርናቸውም። ሆኖም ግን ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው ሁሉ አሁን የጨላለመ ቢመስለንም የመንጊያው ሰዓት መድረሱን የሚያበስሩ ብዙ የዶሮ ጩኸቶች እየተሰሙ ናቸው።... Read more »

የባህል እሴቶቻችን መገለጫ የክተት አዋጅና ምላሽ ሰጪ ደጀን ህዝብ

ኢትዮጵያን በዘር ልጓም አስረው ላለፉት 30 ዓመታት ሲገዙ፣ ሲዘርፉና የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የቆዩት ወያኔዎች ነበሩ። አገራችንን ለመውረርና ለመዝረፍ ለዘመናት ካሰፈሰፉት የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ አራማጆች ተለይተው የማይታዩት እነዚህ የጣት ቁስሎች ዘመናችንን ጨለማ፣ ሕይወታችንን... Read more »

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን – ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማሳለጥ

እኛ ኢትዮጵያውያን ውብ ድብልቅ ማንነት ያለን ከቀሪው ዓለም የሚለየን በርካታ ባህላዊ እሴቶች የያዝን ነን። አስተውሎ አገራችንን ለመረዳት የሞከረ ሁሉ በሕዝቦች ሕብረት፣ አመጋገብ፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል፣ የቋንቋ፣ የአለባበስ፣ አመጋገብና የተለያዩ የኀዘንና የደስታ ጊዜ... Read more »

ለሁለንተናዊ የቱሪዝም እድገት – መፍትሄ አመላካች

ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ አገሮች መካከል እንድትመደብ መንግስት እየሰራ መሆኑን ይገልፃል። ለተፈፃሚነቱም የተለያዩ ህጎችን በማርቀቅና ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ይፋ እያደረ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ስር ነቀል የአደረጃጀት ለውጥ ማድረግ አንዱ ነው።... Read more »

‹‹ሕራጋ›› የማሕበረሰብ ማረቂያና ችግር መፍቻ ሥርዓት

በሀዲያ ብሄረሰብ ዘንድ የትኛውም ነገር በዘፈቀደ አይፈጸምም። ባሕላዊ፣ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ክዋኔዎች የሚካሄዱት ባህላዊ ትርጉም ባለው ሂደት ነው። ሰዎች በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ አደጋ ሲሞቱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ ያልተለመደ ክስተት ሲፈጠር... Read more »