የወላጅና የልጅ መልካም ግንኙነት

ክሊኒካል ሣይኮሎጅስት መአዛ መንክር ካላቸው እውቀት ለወላጆች ያሉትን እያካፈሉን ይገኛሉ። ለዛሬም ካካፈሉን ሐሳብ ላይ ስለወላጅነት እንዲህ ብለዋል። ወላጅነት ማለት በወላጅ እና ልጅ መካከል ባለ ግንኙነት ውስጥ አንድ ልጅን የሆነ ግብ ላይ ለማድረስ... Read more »

አዞውና የጦጣዋ ልብ

ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? በበርካታ ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተጠናቀቀ መሆኑን ሠምቻለሁ። በክረምት የእረፍት ጊዜ ምን ልትሰሩ አስባችኋል? እኔ መፅሀፍትን እንድታነቡ እመክራችኋለሁ። ለማንበብ ምቹ በሚሆን መልክ የተዘጋጀ ከመላው ሀገራችን የተውጣጡ ታሪኮች ከተሠነዱበት... Read more »

ወላጆች ስለ ልጆች አስተዳደግ ያላቸው የተሳሳተ ግንዛቤ

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች መልዕክትን ማስተላለፍ ከጀመሩ ሠነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የሕክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ በማህበራዊ መገናኛ ለወላጆች የተለያዩ ሐሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። እሳቸውን ማግኘት የፈለገ ሰው ቢኖር በዚህ የኢሜል አድራሻ ያግኙኝ ብለዋል።... Read more »

ኮቪድ-19 የልጆችን ጉልበት ብዝበዛ አባብሶታል “በምንም እና በማንም የማይተኩ ልጆቻችንን ልንጠብቃቸው ይገባል”

የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኑሴፍ) እ.ኤ.አ በ2020 ሪፖርቱ በመላው ዓለም 152 ሚሊዮን ልጆች ለጉልበት ብዝበዛ መዳረጋቸውን ገልፇል። ይህ ቁጥር ካለፉት አራት ዓመታት ጋር ሲነፃጸር በ8 ነጥብ 4 ሚሊዮን ጭማሪ አለው ።... Read more »

ትንሿ ወፍና ዝሆኑ

 ልጆች እንዴት ናችሁ? በአንድ ወቅት አንድ ዝሆንና አንዲት ዛፍ ላይ ባለው ጎጆዋ ውስጥ እንቁላሎቿን ታቅፋ የምትኖር ትንሽ ወፍ ነበሩ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ የወፏ እንቁላሎች ተፈለፈሉ። ታዲያ አንድ ቀን ወፏ ለልጆቿ ምግብ ልታመጣ... Read more »

ከልጆቻችን ጋር በንግግር የመግባባት አቅማችንን እንዴት እናዳብር?

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በዚህ በልጆች አምድ ለወላጆች መልእክትን ማሰተላለፍ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ለወላጆች የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። እኔን ማግኘት የሚፈልግ ሰው ካለ በዚህ (Enatleenat@... Read more »

ልጆች ስለ ምርጫ ትንሽ ልንገራችሁ

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህ ባለንበት ሰኔ ወር በሀገራችን አንድ ትልቅ ጉዳይ ተከናውኖ ነበር፤ እሱም ምርጫ ነው። ምርጫ ማለት ሀገራችንን ሊመራ የሚችል ከህዝብ ውስጥ የወጣ መሪ የሚመረጥበት (አዲስ መንግሥት የሚመሠረትበት) የሀገሪቱ ህዝቦች... Read more »

 የአፍሪካ ልጆች ቀን ለምን ይከበራል? ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ሀገራችን ኢትዮዽያ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ከሚገኙ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንዷ ናት። ስለዚህ የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን ከሚያከብሩት ውስጥ ናት ማለት ነው። እናንተም የአፍሪካ... Read more »

ሁለንተናዊ የልጆች ዕድገት ምን ማለት ነው?

ወይዘሮ መዓዛ መንክር ክሊኒካል ሣይኮሎጂስት ሲሆኑ፤ የልጆች አዕምሮ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ ይሰራሉ። ለወላጆች ይበጅ ዘንድ ይኼንን ሀሳብ አካፍለውናልና እናመሠግናለን። “በመጀመሪያ ሁላችንም ልጆችን ከጥቃት እንከላከል። በልጆች ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ድምፃችንን... Read more »

እርግቧ ታድነኛለች

አስመረት ብስራት ልጆች ከሀገራችን ተረቶች ስብስብ ውስጥ በአባባ ኢብራሂም ሸሪፍ የተተረከውን ለዛሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በማንበብ ብዙ ነገሮችን እንደምትማሩ ተገንዝባችሁ አንብቡ እሺ። መልካም ንባብ። በአንድ ወቅት አንድ በጣም ሐብታም ሰው ነበር። ታዲያ አንድ... Read more »