ከማሳ እስከ ገበታ የዘለቀ የስነ ምግብ ደህንነትና ጥራት

የግብርናው ዘርፍ እንደ ሀገር በንጥረ ነገር የበለፀጉ ምርቶችን የማቅረብ ግዴታ ተጥሎበታል። እነዚህ ምርቶች ከሰብል ጀምሮ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ እንደ ወተት፣ አይብና ሥጋ ያሉ የእንስሳት ተዋፅኦን የያዙ ናቸው። በፕሮቲን፣ ሚኒራልስ፣ ቫይታሚን እንዲሁም በካርቦሃይድሬት መበልፀግም... Read more »

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን ምርታማነትን ማሳደግ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ 85 በመቶ የሚሆነው በገጠር የሚኖር እና በእርሻ ስራ የሚተዳደር ነው። የግብርና ዘርፉ ለምግብ ፍጆታ ብቻ ሳይሆን በወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ይታወቃል። በኢንቨስትመንቱ መስፋፋት የጎላ ድርሻ ሲኖረው በሥራ ዕድል ፈጠራም... Read more »

የአርሶ አደሩ አጋር – የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ ዩኒየን

‹‹ከአትክልት ዘር የማላመርተው የለም። በዓመት ሦስቴ የማመርተውን ሽንኩርት ጨምሮ ሁሉንም አመርታለሁ›› ያሉን አርሶ አደር ትዕግስት ሆሬሳ የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራች ሕብረት ሥራ ዩኒየን አባል ናቸው።ሆኖም በዩኒየኑ በአባልነት ከመታቀፋቸው በፊት በነበሩት ረጅም... Read more »

የግብርና ምርቶች የዋጋ ንረትና የአቅርቦት እጥረት ምክንያት አልባ ምክንያት

አርሶ አደሩ ዘንድሮም እንደ አምናውና ታች አምናው ቢያንስ በዓመት ሁለቴ አምርቷል። በተለይ ትርፍ አምራች የሆኑ አካባቢዎች መስኖና በልግን ጨምሮ ሦስት ጊዜም አምርተዋል። ይሁን እንጂ በሁሉም አይነት የግብርና ምርቶች በተለይ ደግሞ ጤፍ፣ ምስር... Read more »

ከጦርነት ባሻገር የአርሶ አደሩ የቀጣይ ጊዜ ፈተና

የትግራይ ምድር እንደ ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሁሉ በቀላሉ ታርሶ ፍሬ የሚሰጥ አይደለም። መሬቱ ለምነቱን ያጣ፣ ድንጋያማና እርጥበት አጠር በመሆኑ አርሶ አደሩን ብዙ ያደክማል። ዳሩ ‹‹ላይችል አይሰጥ›› ነውና ተረቱ ጠንካራው የትግራይ አርሶ አደር... Read more »

የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር

አባታቸው አርሶ አደር ፀጋ ቱፋ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በያያ ጉለሌ ወረዳ በኖኖና ጮመሪ ቀበሌ ነዋሪዎች በትጉህ አርሶ አደርነታቸው ይታወቃሉ። በማሳቸው ከእህል ጀምሮ የማያመርቱት ምርት ዓይነት አልነበረም። በደን ልማት ሙያውም ተክነውበታል።... Read more »

ግብርናን በክላስተር

በ2013/14 የመኸር ምርት ዘመን 12 ነጥብ 78 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለማረስና 374 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እቅድ መያዙን ከግብርና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ :: በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ ከሚታረስ 6... Read more »

ስርዓተ ምግብን መሰረት ያደረገ ግብርና

የተሟላ ምግብ ለማግኘት የተሟላ የአመራረት ዘዴ መከተል ወሳኝ ነው። አርሶና አርብቶ አደሩ ማምረት የሚችለው መጀመርያ እራሱ የተመጣጠነ ምግብ ሲያገኝ በመሆኑ የተሟላ ምግብ ለሸማቹ ብቻ ሳይሆን ለምግብ አምራቹም ያስፈልጋል። እንደ ሀገር ሲቃኝም በጥቅሉ... Read more »

የመኸር የማሳ ዝግጅት 95 በመቶ ተጠናቅቆ ለዘር ዝግጁ ሆኗል

በዚህ የግብርና ሥራ ወቅት የሰብል ምርት ሥራው በቅደም ተከተል የሚከናወን ሲሆን፣ የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዘር የሚዘራው በመጀመሪያ የክረምት መግቢያ ላይ ነው። የጥራጥሬ ሰብሎች ይከተላሉ፡፡ በያዝነው ከሀምሌ አምስት ጀምሮ ደግሞ ስንዴ፣ ጤፍና ገብስ... Read more »

የመኸር ወቅት የግብዓት አቅርቦትና ተደራሽነት

ለእርሻ ስራ ውጤታማነት የግብዓት አቅርቦት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዘንድሮ የአርሶ አደሩ ዓመታዊ የግብዓት ፍላጎት በዓይነትም በመጠንም በእጅጉ የጨመረበት ሁኔታ አለ። ከአምናው ጋር ሲነፃፀር የአፈር ማዳበሪያ የ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አሳይቷል።... Read more »